Meklit

FAQ

01.

ብድር ለመውሰድ ማሟላት ያለብን ሰነዶች ምንድን ናቸው ?

  • የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ( የዋስ እና የተበዳሪ ዋና እና 2 ኮፒ ) ።
  • የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፣ የዋና ምዝገባ ፍቃድ ፣ የቲን ሰርተፍኬት። ኮፒ።
  • ገቢና ወጪ የሚያሳይ የባንክ ስቴትመንት ።
  • ከገቢዎች ግብር የተከፈለበት ደረስኝና ክሊራንስ።
  • ለመኪና መግዣ ብድር ከሆነ የዋጋ ማቅረቢያ ( ፕሮፎርማ ) ።
  • የጋብቻ ሁኔታ የዋስ እና የተበዳሪ ( ያላገባ ሰርተፍኬት ወይም የጋብቻ ሰርተፍኬት ) ኮፒ እና የቲን ሰርተፍኬት ።
  • (6) ፎቶ ግራፍ ።
  • ተበዳሪው እና ዋስ እንዲሁም የሁለቱም የትዳር አጋሮች ካሉ የተቋሙ ውሎች ላይ መፈረም ይኖርባቸዋል
  • ኦሪጅናል ሊብሬ እና ኮፒ፣
  • የኢንሹራንስ ውል የሻንሲ፣
  • የሞተር ቁጥር የመኪናው ግምት የያዘ ሰንጠረዥ ኮፒ፣
  • በተጨማሪም ኢንሹራንሱ በባለንብረቱና በንስር ስም መሆን አለበት እንዲሁም ( ተቋሙ እንዳይሸጥ እንዳይለወጥ ያግዳል )።
  • ኦሪጅናል ካርታ እና ኮፒ
  • የቤት ካርታ እንዳይሸጥ እንዳይለወጥ የሚገልፅ የእግድ ደብዳቤ
    ለቤት ስራ ብድር ከሆነ ኦርጅናል ካርታ እና ፕላን፣ የኢንሹራንስ ውል እንዲሁም የግንባታ ፍቃድ።

Newsletter

To Get Free Notifications Subscribe to Our Newsletter.